Profile photo for Nebyat Alemu
Nebyat Alemu

#ሰበር_መረጃ ‼️
የኤርትራ ባህር ኃይል በድሮን ተመታ‼️

የሌ/ጀነራል ሂሜቲ ዜና አውታር የሆነው RSF በዘገባው እንዳለው በዛሬው ግዳጃችን የሻዕቢያን ባህር ኃይል ከአልቡርሃን ትራፊዎች ጋር ቀይባህር ውስጥ አስጥመናቸዋል ቀጣይ ታርጌታችን አስመራና ምፅዋ ፖርት ይሆናሉ ሲል በፎቶ ባሰራጨው ዘገባው ዛቻውን አሰምቷል ።

የሻዕቢያ የባህር ላይ ፓይሬት የጦር ጀልባዎች ፖርት ሱዳንን እንከላከላለን አልቡርሃንን እንታደጋለን በሚል ከትናንት በስቲያ ወደ ሱዳን የባህር ጠረፎች ማቅናታቸው ሲታወቅ ሌ/ጀነራል ሂሜቲ RRF ዛሬ ለሶስተኛ ቀን ከፍተኛ ቴክኖሎጂ የታጠቁ ድሮኖችን ተጠቅሞ ፖርት ሱዳን ላይ አሳት ሲያዘንብ ውሎ ሲያዘንብ አምሽቷል።
#followme


</div>