Profile photo for Brex Habeshawi
Brex Habeshawi

በሳኡዲ አረብያ በሙሻወር ሲጓዙ ከነበሩት በመኪና አደጋ ህይወታቸው ያጡት 20 ኢትዮጵያዊያን አስክሬን በምስል 💔😭

እባካችሁ ሁላችሁም ሼር በማድረግ ለኢትዮጵያ መንግስት እንዲሁም በሳኡዲ አረብያ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እንዲደርስ ተባበሩ ! የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሪያድ - ሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤት፤ ጄዳ Ethiopian Consulate General, Jeddah

Brex Habeshawi
ሕዳር /4/2017 ዓ/ም