#ግብፅ ጭንቀት ውስጥ ገብታለች! #አሜሪካ ለግብጽ የምትሰጠውን ወታደራዊ ድጋፍ ለማቋረጥ መወሰኗ ተሰማ። #ግብፅ በአፍሪካን ቀንድ ላይ እያደረገች ያለውን ፀብ አጫሪ እንቅስቃሴ እና ቀጣናው ላይ ካላት ተገቢ ያልሆነ ፍላጎት አንፃር ነው አሜሪካ ድጋፉን ለማቋረጥ የወሰነችው። ይህ ውሳኔ የግብፅን መንግስት ተስፋ መቁረጥ ውስጥ እንደከተተ ተሰምቷል!