Profile photo for ቢቡኝ መረጃ ክፍል
ቢቡኝ መረጃ ክፍል

ከትግራይ❗ ለወንድሙ የአማራ ህዝብ ጥሪ አስተላልፏል ሰሜናዊያንን ፈፅሞ ማንበርከክ አይቻልም ሲሉ ዶክተር ደብረፂዮን የአጋርነት ጥሪ አስተላልፈዋል።መረጃው ይዳረስ ሸር ይደረግ!

# ከዛሬዋ ቀን ጀምሮ የጋራ ኦፕሬሽን ከኤርትራ እና ከትግራይ ወንድሞቻችን ጋር በመተባበርና በመቀናጀት ብርቱ ክንዳችንን በሰው በላው አገዛዝ ላይ ለማሳረፍ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።

#በሎም👌


</div>